Search
በክርስቲያን በጎ አድ የቆዩት ውድ የመኪና መለዋወጫዎች በአሁኑ ሰዓት እነዚህ በግምት 60 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ መለዋወጫዎች ተሽጠው ለልማት መዋል ሲገባቸው
- ethiopiangoreporte
- Jul 4, 2017
- 1 min read









በክርስቲያን በጎ አድ የቆዩት ውድ የመኪና መለዋወጫዎች በአሁኑ ሰዓት እነዚህ በግምት 60 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ መለዋወጫዎች ተሽጠው ለልማት መዋል ሲገባቸው ለግለሰቦች መጠቀሚያ እየዋሉ መሆኑን መግለፅ እንወዳለን፡፡ እነዚህን ውድ እቃዎች የሚመለከታቸው አካላት እንዲያውቁ ያደረጉ ሰራተኞች ማስፈራራትና ዛቻ እንደደረሰባቸው የሰው ምስክር ማቅረብ ይቻላል፡፡ የእቃዎች አይነትና መጋዘኖችን ይዘት በአካል ማየት ይቻላል፡፡
Comments