Search
በጥቅም ትስስር እና በትውውቅ ብዙ ሚሊዮን ብር ለተጠቃሚው ህብረተሰብ ሳይደርስ ስለቀረው ገንዘብ
- ethiopiangoreporte
- Jul 6, 2017
- 1 min read
በክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 6 ቁጥር 7 ላይ አባላት ለህብረተሱ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የገንዘብ እገዛ እንደሚያደርg& ይደነግጋል፡፡ ሆኖም የሚሰጠው ገንዘብ በአግባቡ ለሁሉም አባል ድርጅቶች ፍትሃዊ እንዲሆን በዚህ መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 1 ቁጥር 9 ላይ ሁሉም መደበኛ አባላት እኩል መብት እንዳላቸው ይደነግጋል፡፡
እንዲሁም በዚህ አንቀጽ ቁጥር 5ረ አባላቶች ህብረቱ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ሁሉ እኩል መሆናቸውንM ይደነግጋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ በድርጅቱ ፋይናንስ ፖሊs^ መሰረት ማንኛውንም አገልግሎት ለመግዛት እና ለመሸጥ የገንዘቡ መጠን ከ100¸000.00/መቶ ` በላይ ከሆነ በጋዜጣ ይታወጃል፡፡ ሆኖም ግን ይህ እየታወቀ በጥቂት ሃላፊዎች ማናለብኝነት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በግለሰባዊ ግንኙነትና በጥቅም ትስስር የሚሰጠው ገንዘብ ጋዜጣ ላይ ሳይታወጅ ለጥቂት አባልድርጅቶች ይሰጣል፡፡
ከብዙ

















留言