top of page

የሰው ኃይል ቅጥርን በተመለከተ


CCRDA ውስጥ ክፍት የሥራ መደቦች ለይስሙላ ያህል በጋዜጣ ላይ ከማውጣት ውጭ በግልጽነት ችሎታና የሥራ ልምድን መሠረት ባደረገ መንገድ ሲቀጠሩ አይታወቅም፡፡ አስቀድመው የሚፈልጉትን ሰው መርጠው ስለሚያስቀምጡ ቅጥሩ በደፈናው ህጋዊ መንገድ ተከትሎ የተከናወn ለማስመሰል ሌሎች ተወዳዳሪዎችን ለአጃቢነት ፍጆታ ብቻ የሚጠቀሙበት ነው፡፡ አሁንì ጋዜጣ ማውጣቱ ቀርቶ በማናለበኝነት የፈለጉት ሰው እየቀጠሩ ይገኛሉ፡፡ ወንድም እህት አጎት ሳይጨምር ዘመድ አዝማዳቸውን አስባስበው የግል ጥቅማቸውንና ሕገወጥ አሠራራቸውን ለመሸፋፈን እንዲመቻ[W እየተጠቀሙበት ነው፡፡ ይህንን በመሳሰሉት ዙሪያ ያሉትን ስርዓት የለቀቁ አሰራሮችን በተመለከተ በተደጋጋሚ ለቦርዱ ቢነገርም “አያገባንም” የሚል መልስ ነው የተሰጠን፡፡ ስለዚህ CCRDAን ቦርዱ ካልተቆጣጠረው ኤጀንሲው እርምጃ ካልወሰደ ይህ ድርጅት ለማን ነው ተጠሪነቱ? ድርጅቱ ውስጥ በቅርብ ዘመድና የቤተሰብ መሰባሰቢያቸው ሰለሆነ የድርጅቱ ስራ ሂደት ላይ ከፍተኛ መስናከል መፍጠሩና የቀድሞው የድርጅቱ መልካም አስተዳደር ወደ SR¹T አስተዳደር መለወጡ ለማስረጃ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት የዜጎችን እኩል የመወዳደር መብት በመጣስ በዘመድ የተቀጠሩና ተለማማጅ ናቸው፡፡

1. አቶ አለማየሁ አሰግድው አዲስ ተለማማጀ ተጠርቶ የተቀጠረ በአሁን ሰዓት በሰው ሃይልና አስተዳደር ዋና ቡድን ከፍል ውስጥ በሰው ሃይልና አስተዳደር መኮንን የሥራ መደብ ላይ የሚሰራ

2. ወ/ሮ አበባ አማረ ድርጅቱን አስረKባ ጥቅማ ጥቅሙን³ መልቀቂያ kDRJt> ወስዳ ለቃ ከሄደች በኋላ የተቀጠረች

3. ወ/ሮ አይሻ መሀመድ በችሎታ ምክንያት ከተቀነሰች በኋላ ተመልሳ የተቀጠረች

4. ወ/ት ሶፍያ የሱፍ ተጠርታ ከፍተኛ የደሞወዝ እርከን ላይ የተቀጠረች

5. አቶ ሚኪያስ ሰለሞን ያለምንም ውድድርና የትምህረት ደረጃ ከፍተኛ የድርጅቱ ICT

6. አቶ ሲራክ ጌታሁን የForumፕሮጀክት የጤና ባለሙያ የሚጠይቅበት የስራ መደብ ላይ ያለውድድር የተቀጠረ

7. ወ/ት ፍሬገነት ፋንታሁን ያለምንም ውድድር ከተለማማጅነት 8 ዓመት የሥራ ልምድ በሚጠይቀው ቦታ በማንአለብኝነት የዜጎችን እኩል የመወዳደር መብት በመጣስ የተቀጠረች ለማስረጃ ተለማማጅ በነበረችበት ጊዜ ክፍያ የተፈፀመበትንሰነድ ማየት ይቻላል፡፡

8. ወ/ሮ ፀሐይ አድማሱ በአንዳንድ ቦርድ ውስጥ ባሉ ሰዎች ድጋፍ ወ/ሮ ፀሐይ አድማሱ የPRC /የፕሮጀክት ገምጋሚ ኮሚቴ/ ሊቀመንበር በነበረችበት ጊዜ ከአንዳንድ የቦርድ አባላት ጋር በነበራቸው የጥቅም ግንኙነት ከሕግ ውጭ ያለብቃታቸውና የሥራ ልምዳቸው ለሌሎች ዜጎች እድል በመዝጋት ከፍተኛ ቦታ ላይ bመመደባቸው lበዚህ ቦታ ላይ l ተወዳ የተሰረዘባቸው ተወዳዳሪ ዜጎችዎችN ቃለ ጉባኤ አባሪ አድርገናል፡፡


Who's Behind The Blog
Recommanded Reading
Search By Tags
No tags yet.
Follow "THIS JUST IN"
  • Facebook Basic Black
  • Twitter Basic Black
  • Black Google+ Icon
bottom of page