

Donor fund came in the name of the needy subject to embezzlement in “broader day and Light by CCRDA
According to the undisclosed source from CCRDA, CCRDA executive director boasts of collecting 8 million reserve funds but the source is...


Staffs unveil the maladministration of the consortium . We directly publish evidence report without
Staff unveil 3 luxury cars for Executive director and his family with 30,000 birr monthly foul fuel consumption while Ethiopia is in...


የሰው ኃይል ቅጥርን በተመለከተ
CCRDA ውስጥ ክፍት የሥራ መደቦች ለይስሙላ ያህል በጋዜጣ ላይ ከማውጣት ውጭ በግልጽነት ችሎታና የሥራ ልምድን መሠረት ባደረገ መንገድ ሲቀጠሩ አይታወቅም፡፡ አስቀድመው የሚፈልጉትን ሰው መርጠው ስለሚያስቀምጡ ቅጥሩ...


የክርስቲያን በጎ አድራጎት ማህበራት ህብረት የበጎ አድራጎት አዋጅ ከመውጣቱ በፊትም ሆነ በኋላ አንድም ቀን አሰራሩ በገለልተኛ አካል ምን እንደሚሰራና ለማን እ
የክርስቲያን በጎ አድራጎት ማህበራት ህብረት የበጎ አድራጎት አዋጅ ከመውጣቱ በፊትም ሆነ በኋላ አንድም ቀን አሰራሩ በገለልተኛ አካል ምን እንደሚሰራና ለማን እንደሚሰራ ተፈትሾ እንደማይታወቅ በየዓመቱ የሚመጡትም ኦዲተር...


ድርጅቱ በየወሩ ከተለያዩ የውስጥ ገቢዎች የሚያገኘው ገቢ ጋር በተገናኘ የሚፈፀም ወጀለል በተመለከተ
እነደሚታወቀው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ማህበራት ህብረት መመሪያ መሰረት ህብረቶች ከተለያዩ የውስጥ ገቢዎች የሚያገኙትን በአባል ድርጅቶች በኩል ለተጠቃሚ ህብረተሰብ እንደሚሰጥ ይደነግጋል፡፡ ሆኖም CCRDA ውስጥ...


በጥቅም ትስስር እና በትውውቅ ብዙ ሚሊዮን ብር ለተጠቃሚው ህብረተሰብ ሳይደርስ ስለቀረው ገንዘብ
በክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት መተዳደሪያ ደንብ አንቀጽ 6 ቁጥር 7 ላይ አባላት ለህብረተሱ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የገንዘብ እገዛ እንደሚያደርg& ይደነግጋል፡፡ ሆኖም የሚሰጠው...


በክርስቲያን በጎ አድ የቆዩት ውድ የመኪና መለዋወጫዎች በአሁኑ ሰዓት እነዚህ በግምት 60 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ መለዋወጫዎች ተሽጠው ለልማት መዋል ሲገባቸው
በክርስቲያን በጎ አድ የቆዩት ውድ የመኪና መለዋወጫዎች በአሁኑ ሰዓት እነዚህ በግምት 60 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ መለዋወጫዎች ተሽጠው ለልማት መዋል ሲገባቸው ለግለሰቦች መጠቀሚያ እየዋሉ መሆኑን መግለፅ እንወዳለን፡፡...


CCRDA staffs unveil the maladministration of the consortium in their Exit Report. We directly publis
INTRODUCTION This report is prepared to fulfill the formal terminal report due to my resignation from the Regular Finance Officer...